Monday, March 17, 2014

የሀገራችንን ድንበር ለሱዳን መስጠቱን እንደሚቃወሙ በፊርማወ ያስመዝግቡ

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) 
Ethiopian People's Congress for United Struggle (Shengo) 
www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com 
መጋቢት 2፣ 2006 ( ማርች 10፣ 2014) 
የሀገራችንን ዳር ድንበር ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት በገዥው ህውሀት/ኢህአዴግ እና በሱዳን መንግስት መካከል 
እየተካሄደ ያለውን ሴራ እንቃወማለን፡፡ 
ይህ ሴራ የሚካሄደው ህዝብን በማይወክል ጠባብ ቡድን በመሆኑ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጀርባ የሚፈጸመውን 
ማንኛውንም ውል እንደማንቀበል ካሁኑ እንዲታወቅልን ለተባበሩት መንግስታት፣ ለአፍሪካ ህብረት እና ለሌሎችም 
አለም አቀፍ ድርጅቶችና መሪወች የሚቀርብ የተቃውሞ ፊርማ በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን። 
እርሰወም ስመወን በማስፈር የዚሁ ታሪካዊ እንቅስቃሴ አካል እንዲሆኑ በትህትና እንጠይቃለን። የናት ሀገራችን 
ኢትዮጵያ ዳር ድንበር ሲደፈር ሁሉም የሚችለውን ማድረግ ሀገራዊ ግዴታው ነው። 
http://www.ipetitions.com/petition/stop-secret-border-deal-between-ethiopia-and-Sudan
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 
  Tel: 44 7937600756 , +1 9168486790 E-mail : shengo.derbiaber@gmail.com
source www.ethiomedia.com

No comments:

Post a Comment