ዳዊት ወንድሙ
ኖርዌይ ለኢትዮጵያ አየር ብክለት ቅነሳ በየዓመቱ የ60 ሚሊዮን ዶላር እርዳታየምታደርገው ለኢትዮጵያ ህዝብ ወይም
መንግስት ጥቅም አስባ አይደለም እንደሚታወቀው በአለማችን ላይ አንዱሰጋት የአካባቢ የተፈጥሮ ሚዛን መዛባት
ሰለሆነ እንዲሁም የኦዞን ሊየር ይቀደዳል የሚል ከፍተኛ ስጋታ ሰላል በተለይም በእንዱስትሪ የበለጸጉት አገሮች
በነሱምክንያት የአለማችን የአየር ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይደርሶል እንደዉም ፕሬዝዳንት ኦባማ በከፍተኛ ሁኔታ አልማችንን አረንጓዴ
እናርጋት የሚል ከፍተኛ ቅስቀሳ በአለም ላይ እያርጉ ነው ሰሞኑን በኢትዮጵያ በተለያዩ
ቦታዎችና ክልሎች የተለያዩ ህብረተሰቦች በስፋት ሲንቀሳቀሱና ሲተክሉ እናያልን በርግጥ የሚደርገዉን እንቅስቃሴ
እኔም እደግፈዋለው ምክነያቱም አገሪ በትለማና በኢኮኖሚ በታደግ ደስተኛ ሰለምሆን ነው ደኖች የአካባቢ የተፈጥሮ
ሚዛን ሰለሚጠብቁና ሕይወትም ጭምር ስለሆኑ ነው ሰለዚ የኖርዌይ ምንግስት እንደዚ ካርጋቹሁ እርዳታ ይሰጣቹሀል
የሚልትዕዛዝ ነው ምክንያቱም እውነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ከታሰበ የስላማዊ ህዝቦችን ስባአዊ መብት በማያከብር እና
ዲሞክራሲ የሌለው ፍፁም አባገነን ለሆነ ምንግስት ዕርዳታ ማድረግ ተገቢ ባልሆነ ነበር የአካባቢ የኣየር ሚዛን መዛባት ችገር
ከተፈጠር እኛም ወደፊት እንጎዳለን ብለው ስለሚሰጉነው ።
ፍት ህና ሰላምን በማጣት እዚሁ አፍንጫቸው ስር ስንት አመት ሙሉ ሲስቃይ ላለ ኢትዮጵያዊ ቢያንስ ቢያንስ
እንኳን ስባዊ መብቱን አይጠብቁለትም ለኢትዮጵያኖች እውነት ከታስበ።
አምባሳደር ኦድ፡ኢንግ ቫልሄልም ለኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ሀሳብ ካሎት እንደው ሌላው ቢቀር
እርሶ በሚኖሮባት በመዲናችን አዲስ አበባ ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ እየተንቀሳቀሱ ያሉትን የፖለቲካ ደርጅቶችን
እና የድምፃችን ይስማ እያሉ በሰላም ከአመት በላይ በሰላማዊና ፍፁም ኢትዮጵያዊነት ጨዋነት በተሞላበት መብታቸውን
እየጠየቁ ያሉትን፣መንግስት በሕግ መንግስቱ ያፀደቀውን የሀይማኖት ነፃነት ባለመተግበሩ በስላም ጥያቄያቸውን
እያቀርቡ ያሉትን የሙስሊም ወገኖቻችንን ችግር አይጠይቁላቸዉም?
ከሀይማኖታቸው ስርዓት ትልቁን ፆማቸውን ለመፍታት የማንነታቸው መግለጫ በሆነችው በኢትዮጵያ ምደር
የኢድ ባዕላቸውን እንኳን በስላም እንዳያከብሩ ስንቶቹ ናቸው ደማቸው የፈስሰው የእድሜ አዛውንት፣ህፃናት፣ሴቶች
ሁሉም ዜጎች ሳይቅሩ ሰንቱ ታሰር።
በገጠሪቶስ ኢትዮጵያ ምንም በማያውቁት እህቶቻችን የድምፅ አልባ የዘር ማጥፋት የሚደርገውንስ ልጅ ወልደው
ለምሳም እየፈለጉ በማያቁት ሁኔታ ምንም በሽታ የሌለባቸውን እህቶቻችንን ለጤናቹሁ ጥሩ ነው እየተባሉ የሚያመክን
መርፌ መውጋታቸውንስ ያውቁይሆን?? የህንማ ማንየነግሮታል።
ለማንኛዉም እርዳተውን ባንጠላዉም መቅደም ያለበት ሰባዊ መብት ነው።
ኢትዮጵያ በራሷ ህዝቦች ለዘላለም ትኑር።
Dawit Wondimu!!!!!!!
No comments:
Post a Comment