- ቀን 06.09.2013
የዊኪሊክስ መስራች ጁልያን አሳንጅ፣ ለንደን በሚገኘው የኢኳዶር ኤምባሲ ጥገኝነት ከጠየቀ በኋላ ስለ ዊኪሊክስ ብዙ መባሉ ቀንሶ ነበር።
ከትናንት ጀምሮ «ዙድ ዶይቸ» የሚባለው የጀርመን ዕለታዊ ጋዜጣ ላይ የሚነበበው ግን፣ በተለይ ጀርመንን ያስወቅሳል። ይህም የጀርመን ኩባንያዎች ምሥጢራዊ መረጃዎችን ሰብስበው ለአንዳንድ መንግሥታት እንደሚሸጡ ጋዜጣው የዊኪሊክስን ሰነድ መሠረት አድርጎ ዘግቧል። ጉዳዮን ይልማ ኃይለሚካኤል ከበርሊን ተከታትሎታል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ
No comments:
Post a Comment